ቦልያ ፕሮፐሪትይስ(Bolia Properties)
ካቮድ ሪል እስቴት 👉ኮሜርሻል ሞልስ ብቻ እየገነባ ያለ 👉 የኮርደሩ አካል የሆኑ ከመንግስት(ትራንስፖርት ቢሮ) ጋር በጋራ እየተገነባ ያለ 👉 የባስና የታክሲ መናሀሪያ የያዘ 👉 በአንድ ጊዜ 400 መኪኖች ፓርክ የማድረግ ዓቅያለው ፓርክንግ የያዘ 👉በአንድ ጊዜ 108 መኪኖች ቻርጅ የማድረግ ዓቅም ያለው ቻርጅንግ ስቴሽን የያዘ 👉ሰገነቱ መሮጫ ትራክና የልጆች ማጫወቻ( Go cart) የያዘ ነው 👉 በ 1 ዓመት ከ 6 ወር ውስጥ የሚጠናቀቅ 👉ሳይቶቻችን ▪️መገናኛ(ካር ሞል) ▪️ካዛንቺስ(ካዛንቺስ ሞል) ▪️ሽሮ ሜዳ(ጥበብ ሞል) ▪️መርካቶ (Gold Mall ) በቅርቡ የምለቀቅ 👉 በ 18 ወራት ውስጥ የሚጠናቀቁ መገናኛ (ካር ሞል) 👉መገናኛ ታክሲ ተርሚናል ወረድ ብሎ በሁለቱ ዋና መንገዶች መኃል ይገኛል 👉3B+G+6+Terrace ሁለገብ ሞል ነው (Europe standard) 👉 15 ሊፍት + 3 የመኪና ሊፍት+ 6 ደረጃዎች ያለው ነው 👉 ከ6 ካሬ ዲስፕሌይ ሱቅ እስከ 1,000ካሬ ስፋት ያላቸው ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆች የሽያጭ አማራጮች ✅ ሽያጭ በባንክ ከሆነ 👉50% ባንክ ብድር ከወለድ ጋር 👉ቅ/ክፍያ 20% 👉 ዋጋ በካሬ 393,000 ብር ✅ ሽያጭ በዱቤ ከሆነ 👉50% ዱቤ 👉ቅ/ክፍያ 50% ✅ ሽያጭ በካሽ ከሆነ 👉በ10% ቅ/ክፍያ 👉የዋጋ በካሬ 252,000-346,500 ብር ✅ ሽያጭ በዕቃ ተመን(Materials exchange):- ለምሳሌ ፈርንቸር፣ ሰራሚክ፣ የባኞ ዕቃዎች ወዘተ... አቻ ተመን በማቅረብ መገበያየት እንችላለን። 👉 ተቀራርቦ በመደራደር ለቢሮ ቀጠሮና ሳይት ለማየት 0940173288 ወይም 0713874304 ይደውልሉኝ
Open in Telegram
